22 Bralan Ct, Gaithersburg, MD 20877
301-325-9298
Abren Enhun
  • Cart
    • No products in the cart!
  • Search
  • Menu Canvas
    • Causes
      • Causes Slide
      • Causes Grid
    • Events
      • Events Slide
      • Events Special
      • Events Grid
    • Projects
      • Projects Grid
    • Shop
      • Cart
      • Checkout
      • My account
    • News
      • Posts Slide
      • Posts Grid
    • About Us
    • Contact
22 Bralan Ct, Gaithersburg, MD 20877
301-325-9298
Abren Enhun
  • HOME
  • ABOUT US
  • EVENTS
    • Events Calendar
  • PROJECTSFilter
    • Projects Archive
  • NEWS
    • Posts Grid
  • CONTACT
  • Amazon Smile Link

January 2020 meeting

Homepage Monthly Meeting January 2020 meeting
Monthly Meeting

January 2020 meeting

March 5, 2020
By admin
0 Comment
643 Views

January 2020 meeting.

የአብረን እንሁን መረዳጃ ማህበር ወራዊ ስብሰባ

ወርሃዊ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ
ቀን፡ ጃንዋሪ 11 ቀን 2020
ቦታ፡ አቶ አሳሳኸኝ ገብሬ ቤት
የተገኙ አባላት አቶ አክሊሉ ደምሴ ያልተገኙ ሲሆን፣ ሌሎች አባላት ተገኝተዋል።
የአእመማ ሊቀ መንበር አቶ ዘለቀ ደለሳ ወ/ሮ መስከረም ይግለጡንና አት አሳሳኸኝ ገብሬን ስብሰባውን ስላስተናገዱ በማመስገን የዕለቱን
ስብሰባ ጀምረዋል።ቀጥሎም ለዕለቱ የተዘጋጀውን የመወያያ ርእሶች በማስተዋወቅ ስብሰባውን እንደሚከተለው አስተናግደዋል፦

  1. በማህበራችን አምስት ፕሮግራሞች አሉን በማለት እንድሚከተለው ዘርዝረዋቸውል፦
    1.1 አመታዊ የአድናቆት ቀን በዓል ማክበር
    በዓሉ የሚከበርበት ቦታ በጌቲስበርግ እደሚሆን ተወስኖ የነበረ መሆኑን በማስታወስ፣ ዝግጅቱን በተመለከተ ቦታው የተያዘ መሆኑን ተናግረዋል። ከዚህም ሌላ በዚህ አመት ከትምህርት ቤቶች ከያንዳንዱ ደርጃ ሁለት አስተማሪዎችን ዕውቅና ለመስጥተ ሃሳብ የቀረበ መሆኑን አመልክተው ተቃውሞ ከሌለ በዚሁ እንደሚፈጸም ተናግረዋል። ይህንንም ለማስፈጸም ክሕፃናት መዋያ ጀምሮ በየደረጃው ልጆች የአስተማሪዎችን መረጃ (ፕሮፋይል) እንዲይቀርቡና በኢሜይል ለሥራ አስፈጽሚው እንዲልኩ በማድረግ ሥራ አስፈጻሚው ግምገማ አክሂዶ እንዲወስን ይደረጋል ብለዋል። ይህንንም የሚከታተል አንድ ቡድን እንዲቋቋም እንደሚደረግ ሰብሳቢው ገልጸዋል።
    1,2 የትዳር ጓደኞች አድናቆት ክብረበዓል ማዘጋጀት
    ለዚህ ሥራ የተመደበው ቡድን አባላት በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ እንዳሉ ሰብሳቢው ተናግረዋል
    1.3 የአካባቢ ብሕብረተሰብ ድጋፍ መስጠት
    የቤት አልባዎችን ቁርስ የማብላትና በካንሰር ለተጎዱ ሕፃናት ድጋፍ የመስጠት ሥራ የተከናወነ ሲሆን የዚህ መሰረታዊ ዓላማም ግቡን የመታ እንደሆነ መገመት ይቻላል። የህንንም ልጆች ከሰጡት ሪፖርት ኢሜይል መመልከት ይቻላል ብለዋል።
    1.4 የአማርኛ ትምህርት ፕሮጀችት
    ሰብሳቢው አቶ ዘለቀ አሥራ አንድ ቋሚ የሆኑ ተማሪዎችና ከሕብረተሰቡም የሚመጡ ልጆች የሚሳተፉበት
    የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በአጥጋ ቢሁኔታ እየተከናወነ እንደሆነ ገልጸዋል።
    1.5 የማህበሩ አባላት ግንኙነት
    በዚህ ረገድ ልዩ ልዩ መወያያ ር እሶችን በማዘጋጀት ፕሮግራሞችን ቀርጸን ጠቃሚ ሃሳቦችን እየተለዋወጥን እንገኛለን። በተጨማሪም ሴቶችም በዚህ ፕሮግራም ላይ እየተሳተፉ ይገኝሉ ብለዋል።
  2. የአቶ ከበደ ለማና የአቶ ክንፈ ደምሴ የአእመማ ተሳትፎ
    አቶ ከበደ ለማ ቅዳሜ ቅዳሜ ሥራ ስለሚሠሩ ለስብሰባ መገኘት የማይችሉበት ሁኔታ የተፈጠረ መሆኑንና የያዙት የሚክትል ሰብሳቢነት ቦታ ለሌላ እንደሰጥ ተናግረዋል። በአባልነቱ ግን እንደሚቀጥሉበት ጠቅስው ወደፊት ለስብሰባውም የሚገኙበት ሁኔታ ሊፈጠር እንደሚችል ተስፋቸውን ገልጸዋል። አቶ ክንፈ ደምሴ ደግሞ በአንድ ዓይናቸው ላይ በደርሰ አደጋ ምክንያት በስብሰባ ሊገኙ የማይችሉ መሆኑን በመግለጽ የጻፉት ደብዳቤ ለቤቱ ተነቧል። በደብዳቤውም ሁኔታው እየተሻሻለ እንደሆነና ወደፊት ሙሉ የአባልነት ግዴታቸውን ሊወጡ የሚችሉበት ጊዜ እንደሚመጣ ተስፋ ያላቸው መሆኑን ገልጸዋል።
  3. የፊናንስ ሪፖርት
    ሰብሳቢው አቶ ዘለቀ ደለሳ የሂሳብ ሹሙን አቶ ቴሶ ሞሲሳን የወቅቱን የሂሳብ ሪፖርት እንዲያቀርቡ ጠይቀዋል።
    ይህንንም ተከትሎ አቶ ቴሶ ሪፖርቱን እንደሚከተልው አቅርበዋል-
    የፋይናስ ሪፖርቱ የ2019 አመታዊ ሪፖርት ሲሆን፣ የአመቱን ገቢ፣ የአመቱን ወጪ እና ከያንዳንዱ አባል የተሰሰበ መዋጮ ዝርዝር ሰንጠረዥ ለሁሉም አባላት በኢሜይል የተላከ መህኑን ተናግረዋል። ባጭሩ ግን የአመቱ ከወጪ ቀሪ በዕድሩ በኩል ያለው $21 746.60 ሲሆን በማህበሩ በኩል ደግሞ $4 137.83 የጠጣራ ገንዘብ አንዳለ አመልክተዋል።
    በተጨማሪም የማህበሩን ታክስ ፋይል የማድረግ ሥራ በወቅቱ የተሠራ መሆኑን አመልከተዋል። ከዚህም ሌላ የኢዲቲኤፍ አስተዋጽኦን በተመለከተ ታክስ ፋይል ሲደረግ እንደደረሰኝ ሊያገለግል የሚችል የባላትን መዋጮ የሚይሳይ ሰንጠረዝ አቶ ቴሶ ለሁሉም አድለዋል።
    4 በጡረታ ጊዜ የፋይናንስ ደህንነት ዝግጅት (Preparing for Retirement)
    የዕለቱ ዋና መወያያ ርእስ ከላይ የተጠቀሰው ነበር። ይህንንም በተመለከተ ሰብሳቢው አቶ ደመቀ ሥዩምን ትምህርታዊ ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠይቀዋቸዋል። አቶ ደመቀም በጣም ሰፊ የሆነ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን የዚህንም ማብራሪያ ይዘት በኢሜይል ለሁሉም የላኩ መሆናቸውን ገለዋል። ስለዚህ ዝርዝሩን ከኢሜል ላይ ማግኘት የሚቻል ሲሆን ዋንው ጭብጥ ግን እንደሚከተለው ነው።

➢ ዕድሜ እየጨመረ ሲሄድ ጉልበት እየቀነሰ መሄዱ ስለማይቀር ማፍራት የምንችለው ገንዘብም እየቀነሰ የሄዳል።በሌላ በኩል ደግሞ የህክምና ወጪ እየጨመረ በመሄዱ፣ የዕቅዎች ዋጋ እየጨመረ ስለሚሄድ ወጮዎች እየጨምሩ ይሄዳሉ። ስለዚህ ለዚህ ሁኔታ ከወዲሁ መዘጋጀት ያስፈልጋል።ቀደም ብሎ ይመከር የነበረው በሥራ ላይ እያለን የምናወጣውን ወጪ ክ70% እስከ 90% ያህል ወጪ የሚሸፍን ገንዘብ እንደሚያስፈልግና ለዚህ ወጪ መዘጋጀት እንደሚያስፈልግ ነበር። አሁን ግን ይህ አሃዝ ወደ 126% ከፍ ብሏል። ስለዚህ ለዚህ ሁኔታ መዘጋጀት ያስፈልጋል።
➢ ለዚህ ሁኔታ ለመዘጋጀት የሚስችሉ የተለያዩ ፕሮግራሞች አሉ። እንሱም፤ ሶሻል ሰኪውሪቲ፣ 401(K), 403(b)፣457 አይ አር ኤ እና የመሳሰሉት ናቸው። ሶሻል ሰኪውሪቲ በምናዋጠው መጠን የሚከፈልና ሊያልቅም የሚችል ሲሆን፣ ሌሎቹ ግን እራሳችን የምንወስንባቸው ናቸw:: ሶሻል ሰኪውሪቲ ብቻውን የሚይስፈልገንን ወጪ ላይሽፍን ስለሚችል ሌልቹንም አማራጮች መተቀም ይኖርብናል።ይህም ህኖ በአሜሪካ ውስጥ በጡረታ ጊዜ የገንዘብ እጥረት የሚፈጠር በመሆኑ በአሜሪካ ውስጥ ሰዎች ለጡረታ ከደረሱ በሁዋላ ሥራ መስራት እየተለመደ መጥቷል።
➢ ሲቶች ከውንዶች በከፋ ሁኒታ በጡረታ ጊዜ የገንዘብ ችግር ያጋጥማቸዋል።ለዚህም ምክንያቱ በሥራ ጊዚአቸው ያነሰ
ስለሚከፈላቸው፣ በወሊድ ምክንያት ያነሰ ጊዜ ስለሚሰሩና ከወንዶችም የበለጠ ዕድሜ ስለሚኖሩ፣ በጡረታ ጊዜ
ወጪአቸውን ለመሽፈን ይቸግራቸዋል።
➢ ስለዚህ በባንክ ሂሳባችን ከምናጠራቅመው ይቁጠባ ገንዘብ በተጨማሪ ከላይ የተዘረዘሩትን አማራጮች መጠቀም
ያስፈልጋል።
➢ 401(k) 403(b) እና 457 ከገቢያችን ከታክስ በፊት ተቆራጭ በማድረግ የምንቆጥበውና ከአሠሪአችን መዋጮ ጭምር የሚቀመጥልን ገንዘብ ሲሆን፣ ሮዝ 401() ሮዝ አይ አር ኤ ደግሞ ደሞዛችን ታክስ ከጠቆረጠበት ብኋላ የምናጠርቅማቸው ሂሳቦች ናቸው።የመጀመሪያዎቹ ታክስ ስላልከፈልንባቸው መጨረሻ ወጪ ስናደርጋቸው ታክስ የሚያስከፍሉን ሲሆን ሁለተኛዎቹ ደግሞ ቀድሞም ስለከፈልናብቸው ከታክስ ነጻ ይሆናሉ። የሁለተኛዎቹ ጥቅም ተቀማጭ በሚሁኑበት ጊዜ የማደግ ዕድል ያላቸው መሆኑ ነው።የመጀመሪያቹ ግን ታክስን የማዝግየት(tax deferral) ዕድል የሚሰጡ ናቸው።
➢ ከላይ የተዘዘሩት የቁጠባ ሂሳቦች በስቶክ ኢንቬስት ስለሚደረጉ ትርፍ የማግኘት ዕድልም አላቸው። ይህ ደግሞ ተለዋዋጭ ስለሆነ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ አስተዳደርን ይጠይቃል። ስለዚህ የፋይናንስ ባለሙያ ማማከር ያስፈልጋል። አንዳንድ መሥሪያ ቤቶች ነጻ የማማከር አገለግሎት የሚሰጡ ስላሉ እነሱን መጠቀም ይቻላል።
➢ ሁለቱም የትዳር ጓደኛሞች በቁጠባ ሂሳቡ ወስጥ እንዲገቡ ማድረግ አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም አንደኛው ቀድሞ ከዚህ ዓለም ቢለይ ሌላው ችግር ውስጥ ይገባል።
➢ ለጡረታ ገንዘብ በማስቀመጥና ለልጆች ት/ቤት ገንዘብ በማስቀመጥ መካከል ሁለትኛው የበለጠ እንደሚጠቅም ግንዛቤ ተገኝቷል።
➢ የተዘረዘሩት የቁጠባ ዘዴዎች የበለጠ ጥቅም የሚሰጡት በረዥም ጊዜ ስለሆነ፣ ማንኛቸውም ሰው ጊዜ ሳያባክን ቁጠባውን መጀመር አለበት። በተለይም ልጆችን አይ አር ኤ እዲከፍቱ ማበረታት ያስፈልጋል። አቶ ደመቀ የቀደመ ያሽንፋል በሚል ዕሳቤ ላይ አስምረውበት ምክራቸውን ደምድመዋል።


ቀጥሎም አቶ ጌትዬ ዳኜ የሚቀጥለውን ምክር ለግሰዋል፦
ሶሻል ሰኪውሪቲን እኛ መቆጣጠር የማንችል ሲሆን፣ 401()፣ 403(k) እኛ መቆጣጠር ስለምንችል እነሱን ባለሙያ በማማከር ማስተዳደር ይኖርብናል ብለዋል። ባጠቅላይ 500 ፖርትፎሊዎዎች ስላሉና ሁኔታው በየቀኑ ስለሚለዋወጥ የትኛውን ድብልቅ እንደምንጠቀም ለመወሰን የግድ የባለሙያ ምክር ያስፈልገናል ብለዋል። ለጡረታ የምናስቀምጠው 401(k) በኋላ ቀረጥ መክፈላችን የማይቀር ከሆነ ጥቅሙ ምንድነው ለሚባለው ጥያቄ ከደሞዛችን በሚቀነስበት ጊዜ የታክስ ብራኬቱን ወድታች ስለሚያወርድልን የምንከፍለውን ታክስ ያሳንስልናል ብለዋል። ከዚህም ሌላ ምናልባት ዘግይተን የጀመርን ከሆነ ደግሞ ይህንን ለማጣጣት የሚይስችል $6500) ካች አፕ ፕላን መጠቀም እንችላለን ብለዋል።


Previous Story
Aslan Project
Next Story
February 2020 meeting

Related Articles

February 2020 meeting

የአብረን እንሁን መረዳጃ ማህበር ወራዊ ስብሰባ ቃለ ጉባኤ ቀን፣ February...

Recent Post

  • February 2020 meeting Thursday, 5, Mar
  • January 2020 meeting Thursday, 5, Mar
  • Aslan Project Friday, 28, Feb

Recent Comments

    Meta

    • Log in
    • Entries feed
    • Comments feed
    • WordPress.org

    Get In Touch

    admin@bearsthemes.com
    +1(301)325-9298
    22 Bralan Ct
    Gaithersburg, MD 20877 USA

    Sign Up Newsletter

    Follow Us:
    Abren Enhun - Copyright 2021.
    SearchPostsLoginCart
    Thursday, 5, Mar
    February 2020 meeting
    Thursday, 5, Mar
    January 2020 meeting
    Friday, 28, Feb
    Aslan Project

    Welcome back,

    سكس بنات مصرى sexauskunft.net سكس محجبة sex pron vedio roxtube.mobi lambe lund ki chudai sweethearts hentai hentaika.org zero two x hiro hentai اجمل قضيب realarabianporn.com sex4arab hentai father and daughter hentai-pics.info bondage fairies read online whatsapp x videos juraporn.mobi 3 movierulz ms pakistani porn movies cowporn.info bef video com افلام عربى نيك essgete.com افلام سكس بنات مصر افلام سكس الجنس الثلاثون ounoun.com طيز وكس xnxxdesimms mumuporn.mobi indian sexy mms سكس شيميل نوم على البطن datube.org سكس مليزي maharastra sexy video orgyvideos.info xvideo image منتديات قصص جنسيه forzaarab.com صور بنت عارية namitha.sex erosexus.info indiannudeselfie indiacollegesex indianpornxvideos.net savitha bhabhi mobi